✓ قال ابن الجوزي رحمه الله : « من أحب أن ﻻ ينقطع عمله بعد موته فلينشر العلم »
📚 التذكرة (٥٥) اللّهمَّ اجعل هذه القناة صدقة جارية لي ولوالديّ ولذريتي
ولكل من سار على نشر التوحيد
https://t.me/jemanu1
https://whatsapp.com/channel/0029VbBoSPIC1Fu2dboSa5
@jemanu1 offers specialized information about httpswhatsappcomchannel0029vbbospic1fu2dbosa5 and httpstmejemanu1 for subscribers interested in مذهب
🎈ከፈጅር ሶላት በፊት ሁለት ረከአ መስገድ !!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
☑️ እናታችን አኢሻ በዘገበቺዉ ሓዲስ የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል ትለናለች፦
- عن عائشة رضي الله عنه عن النبي صلى الله عليه وسلم - قال : ( ركعتا الفجر خير من الدنيا وما فيها ) . رواه مسلم -
የፈጂር ሁለት ረካዎች ከዱኒያ እና በዉስጧ ካሉ ነገሮች ሁሉ ይበልጣሉ።
📚[[ሙስሊም ዘግቦታል]]
🌺🍫🌺🍫
138
0
ሶሂህ ሀዲሶች 📚
۱۳ اردیبهشت ۱۴۰۵، ۱۴:۰۲
📷 Photo
✍️ ከሰለፎች አንደበት!
ኢማሙ ኢብኑልቀዪም (🤎) እንዲህ ይላሉ፦
﴿والإخلاص والتوحيد شجرة في القلب فروعها الأعمال وثمرها طيب الحياة في الدنيا والنعيم المقيم في الآخرة﴾
“ኢኸላስና ተውሒድ በልብ ውስጥ የሚበቅሉ ዛፎች ናቸው። መልካም ተግባራት ቅርንጫፎቻቸው ሲሆኑ ፍሬዎቻቸው ደግሞ በዱንያ ጣፋጭ ህይወት ሲሆን በአኺራ ደግሞ ዘውታሪ ፀጋ ነው።”
📚 አል‐ፈዋዒድ: 203
Join: ⚡️ https://t.me/atwhiddcom Follow: ⚡️ https://www.facebook.com/share/1DgREbaV7d/