የቅናሾች ቅናሽ ገደብ አልባ አባልነት (Premium Membership)
#የወሰነ_ማስተካከያ_የተደረገበት
ብራና አፕስ ከዋናው ገደብ አልባ አባልነት (Premium Membership) በተጨማሪ ለቤተሰብ ፣ ለማኅበራት ፣ ለሰንበት ትምህርት ቤቶች እና ለተማሪዎች ከ30%-50% በማድረግ ፓኬጅ አዘጋጅቷል ። ይህ ፓኬጅ የቅናሾች ቅናሽ ነው ። ምክንያቱም Premium Membership በራሱ የመደበኛው አፖች ዋጋ 75% ቅናሽ በመሆኑ ይህ ፓኬጅ ደግሞ የ75% ቅናሹ ከ30-50% ቅናሽ በመሆኑ ነው ። ይህ ፓኬጅ በአባላት ብዛት ላይ የተመሠረተ ሲሆን በሚመለከተው መሠረት ይሆናል ።
ሀ. የቤተሰብ ገደብ አልባ አባልነት (30% ቅናሽ)
➡ አገልግሎቱን በአንድ ላይ የሚያገኙ የቤተሰብ አባላት ብዛት
1. ከ2-5 አባላት = 3500 ብር
2. ከ6-10 አባላት = 7,000 ብር
3. ከ11-20 አባላት = 14,000 ብር
4. ከ21-30 አባላት = 21,000 ብር
5. ከ31-40 አባላት = 28,000 ብር
6. ከ41-50 አባላት = 35,000 ብር
ለ. የማኅበራት ገደብ አልባ አባልነት (30% ቅናሽ)
➡ አገልግሎቱን በአንድ ላይ የሚያገኙ የማኅበራት አባላት ብዛት
1. ከ2-5 አባላት = 3500 ብር
2. ከ6-10 አባላት = 7,000 ብር
3. ከ11-20 አባላት = 14,000 ብር
4. ከ21-30 አባላት = 21,000 ብር
5. ከ31-40 አባላት = 28,000 ብር
6. ከ41-50 አባላት = 35,000 ብር
ሐ. የሰንበት ትምህርት ቤት ገደብ አባልነት (50% ቅናሽ)
➡ አገልግሎቱን በአንድ ላይ የሚያገኙ የሰንበት ትምህርት ቤት አባላት ብዛት
1. ከ2-10 አባላት = 5,000 ብር
2. ከ11-20 አባላት = 10,000 ብር
3. ከ21-30 አባላት = 15,000 ብር
4. ከ31-40 አባላት = 20,000 ብር
5. ከ41-50 አባላት = 25,000 ብር
መ. የተማሪዎች ገደብ አልባ አባልነት (50% ቅናሽ)
➡ አገልግሎቱን በአንድ ላይ የሚያገኙ የተማሪዎች አባላት ብዛት
1. ከ2-10 አባላት = 5,000 ብር
2. ከ11-20 አባላት = 10,000 ብር
3. ከ21-30 አባላት = 15,000 ብር
4. ከ31-40 አባላት = 20,000 ብር
5. ከ41-50 አባላት = 25,000 ብር
ሠ. በሥጦታ መልክ ለሌላ አካል የሚሰጥ (30% ቅናሽ)
➡ አገልግሎቱን በሥጦታ በአንድ ላይ የሚያገኙ አባላት ብዛት
1. ከ2-4 ሰው የሚሰጥ = 2800 ብር
2. ከ5-7 ሰው የሚሰጥ = 4900 ብር
3. ከ8-10 ሰው የሚሰጥ = 7,000 ብር
4. ከ10ሰው በላይ የሚሰጥ = የሰው ብዛት x 0.7
#ማሳሰቢያ
1. ሁሉም አፕሊኬሽኖቻችን በአንድ የመክፈቻ ኮድ የሚከፈቱ ሲሆን ፣ አንድ አባል ሕጉንና ደንቡን ጠብቆ እነዚህን አፖች ለዕድሜ ልክ መጠቀም ይችላል ። ሕጎችን እዚህ https://biranapps.com/termsandconditions ገብተው ይመልከቱ ።
2. የፓኬጁ አባላት በያሉበት ፓኬጅ አንድ ተወካይ የሚኖራቸው ሲሆን የመክፈቻ ኮድ የሚያገኙትም በተወካያቸው በኩል ነው ። ተወካዩ አባላቱን የመቆጣጠር ኃላፊነት ይኖረዋል ።
3. አባላቱ የስልክ ቀፎ በሚቀይሩበት ወቅት በተወካያቸው በኩል ወይም ለተወካያቸው አሳውቀው በሕጉና ደንቡ መሠረት የመክፈቻ ኮድ ማግኘት ይችላሉ ።
4. ከአባላቱ በተለያዩ ምክንያቶች የሚለቅ ፣ የሚሞት ወይም የሚሰናበት አባል ሲኖር በምትኩ ሌላ አባል የማስገባት ኃላፊነቱት የአባላቱ ተወካይ ይሆናል ።
5. በፓኬጁ ከተጠቀሰው የአባላት ቁጥር በላይ ተጨማሪ አባላትን ማካተት አይቻልም ። ተጨማሪ አባላት ማካተት የግድ አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ የአባላት ቁጥር ከፍ ወዳለበት ፓኬጁ በማሳደግ አስፈላጊውን የፓኬጁን ክፍያ መክፈል ያስፈልጋል ።
6. ተጨማሪ መረጃ
https://t.me/helpbirana (+251901008562) ማግኘት ይችላሉ ።