⚠ ከፍተኛ ከሆነ ባለስልጣን የውስጥ አርበኛ (ቀኘ) የደረሰኝ መረጃ ነው። ለሁሉም ማህበረሰብ የሚጠቅም ስለሆነ ሼር አድርጉት።
"በዚህ ሳምንት 14 ተሳቢ ፈንጅ በመከላከያ ታጅቦ ከጅቡቲ ወደ አ/አበባ ገብቷል።የፎቶ ማሰረጃ አለ። በተለይ ለሰዎች ለተሽከርካሪ ፈንጅዎች ናቸው።
2. የመከላከያ እና የፈደራል ፖሊስ ደረቅ ሬሽን (ብስኩት) ክምችት ዝቅተኛ ነው።ከፍተኛ የመከላከያ እና የፌደራል(በተለይ የወንጀል መካላከል ክፍል opration ላይ ያሉ) ከፍተኛ ጭንቀት ላይ ናቸው።አስቸኳይ ስብሰባም አድርገዋል ።ስብሰባው ትንሽ ቁልፍ አመራሮች ያሉበት ሚስጥራዊ ስብሰባ ነው።አብይም በዙም(zoom) ሳይሳተፍ አልቀረም።ለስብሰባው የዙም ዝግጅቶች ያደረጉ ሰዎች መረጃው ነግረውናል።
3.ሌላ በዚህ ሳምንት የ intelligence ስብሰባ ነበር። በስብሰባው ለረጅም ሰአት(3-5) የፈጀ ሲሆን አጀንዳው ፅንፈኛው የሚል ነበር። በዚህ ዙሪያ የአማራ ተወላጆች በከፈተኛ ሁኔታ ክትትል እንዲደረግባቸውና አጠራጣሪ ነገር ካለ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ በቁጥጥር ስር እንዲውሉ ትዕዛዝ ወረዷል። ከፍተኛ ቁጥጥር የሚደረግባቸውን ቦታዎች መጨረሻ ላይ በቁጥር እዘረዝራለውሁ።
4. ሌላው የአማራ ሆቴሎች፣ፀጉር ቤቶች ኬክ ቤቶች፣አልጋ ቤቶች ምሽት መዝናኛዎች የ intelligence ምድባ ተደርጎባቸዋል። ሰዎችን ለመገመት በሚያሳስት መንገድ ተመድበዋል።መደበኛ የክትትል ሰዎች(ከዚህ በፊት በህብ/ቡ የሚታወቁ) እንዳሉ ሆነው ሌላ አዲስ በተለያየ ዘዴ እንዳይታወቁ አሳሳች በሆነ መንገድ ነው የተመደቡት። ለምሳሌ የtiktok content creater መስለው፣የቀን ስራ አገናኝ መሥለው፣ካሜራ ማን መስለው፣ የቀን ሰራተኛ መስለው፣ሊስትሮ መስለው፣በየመኖሪያ ቤቱ የtv ,የstove ,ምጣድ ና ሌሎች የጥገና ባለሙያ , home care የጤና ባለሙያዎች, ዘበኞች, ልብስ ሰፊዎች የራይድ ሹፌሮች በተለያየ በማይገመት መልኩ የተለያዩ የስለላ መሳሪያዋች ይዘው ከ20 ቀን ከፍተኛ ስልጠና በመውሰድ ነው ወደ ስራ የገቡት።አብዛኛው ክትትሎች ሴቶች ሲሆኑ በብዛት አማርኛ( የአማራ ተወለጆች) በደንብ መናገር የሚችሉ ናቸው።
http://4.social/ media (tiktok,WhatsApp ሌሎችም ,) ላይ ድጋፍ ለፋኖ የሚሰጡትንም በlive,profile ላይ በመግባት ፎታቸውን በመለየት ያሉበትን ቦታ(በተለይ አ/አ) በመለየት ቁጥጥር ስር ለማድረግ የተቋቋመ የuniversity ተማሪዎች,የICT በያሉበት በቅርቡ ስልጠና ጨርሰው ወደ ስራ ይገባሉ።ይህ በሁሉም የአማራ ክልል ስራ ይጀምራሉ ከፍተኛ በጀት ተመድቦለታል።
5. ሌላው ሚስጥራዊ የደህንነት ስብሰባ ማለትም በመካላከያ,ፌደራል ፖሊስ, አዲስ አበባ, ብሔራዊ ደህንነት, የኦሮሚያ ክልል የኢንተልጀንስ አጠቃላይ መረጃ ሪፖርት መሠረት ከ5000 በላይ የፋኖ ፣350 የኤርትራ ፣2500 የትግራይ , የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት 700 ወጣቶችና ሀገር አፍራሽ በሚል በቁጥጥር ስር ውለው በዙሪያቸው ማን እንዳሉ ጭምር አሰቃቂ ምርመራ እየተደረገባቸው ነው። በምርመራ አካላቸው የጎደሉ የሞቱ የተረሸኑ ደብዛቸው የጠፉ አሉ።የምርመራ ቦታዎች ቢሾፍቱ ,ሞጆ, ሆለታ ዙሪያ እና የወታደራዊ ማሰልጠኛዎች ናቸው። ከተቻለ በፎቶ አያያዝልሃለው።ይህንን ምርመራ ቡድን የሚመሩት የመከላከያ አባሎች,የICT ቴክኒካዊ ባለሙያዎች ,የ psychology ባለሙያዎች አሉበት።
4.ሌላው በየ ወረዳ ፖሊስ ጣቢያዎች ከፍተኛ የሆነ ቁጥር የአማራ,የትግራይ እና የኤርትራ ተወላጆች በቁጥጥር ይውላሉ።እነዚህ መጠነኛ ምርመራ የሚደረግባቸው ፍ/ቤት የሚቀርቡ ናቸው። ለምሳሌ ለልደታ ፍ/ቤት ,የካ ለሚ ኩራ,ጦር ሀይሎች አካባቢ(ቶታል አካባቢ) ባሉ ፍረድ ቤቶች በእያንዳንዱ ቀን (ከሰኞ እሰከ አርብ)ምን ያህል ወጣት እንደሚንገላታና እንደሚሰቃይ በተጨባጭ ገብተው(2:30-11:00 ሰአት) ማየት ይቻላል። ማንኛውም ሰው (ጋዘጤኞች ሌሎችም ገብቶ መታዘብ ይቻላል።
5. ከላይ እንገለፅኩት ከፍተኛ ቁጥጥር የሚደረግባቸው ቦታዎችን በተለይም አማራዎች ኤርትራዎች,ትግሬዎች የሚኖሩባቸው ተብለው የተለዪ ናቸው።እነርሱም ክፍለ ከተማዎች ናቸው
1.ለሚ ኩራ ክ/ከ (በብዛት ኤርትራዎች በቁጥጥር የዋሉበት።ክትትል እንዲደግበት ብዙ የ intelligence ክትትሎች ተመድበዋል።
2.ሰሚት, መገናኛ ኮሚሽን ዙሪያ
3.ቂርቆስ ክ/ከተማ (አማራዎች ና ትግሬዎች more target)
4.የካ ክ/ከተማ የተለያዩ ስራ የሚሰሩ ሆቴሎች , ባለሱቆች,ጫት ቤቶች ,መታወቂያ ቀይረው የሚሰሩ ኤርትራዎችና ትግሬዎች more target ናቸው።
5.ንፍስ ስልክ ክ/ከተማ በተለይም ኤርትራዎች ሆቴል አልጋ ይዘው የሚኖሩ red line
6. አማራዎች በከፍተኛ ሁኔታ ክትትል የሚደረግባቸው ቦታዎች ዘነብወረቅ,አውቶብስ ተራ,ጀሞ 2ና,3, አየር ጤና ሀናማርያም , ፍየል ቤት ,ቤተል አካባቢ, ሰንዳፋ, ቦሌ,የካ አባዶ , ሳሪስ,ቃሊቱ, ኮልፌ,እና ሌሎች ያልተጠቀሱ ሲሆኑ ክትትሉ ከሀብታም እሰከ የቀን ሰራተኛ ,ከመንግስት ሰራተኛ(የወረዳ ሰራተኞች) እሰከ ነዋሪዎች ያጠቃልላል።የሚመራውም ከፍተኛ አመራሮችና ሚስጥራዊ በሆነ ልዩ ስልጠና ነው።
በመጨረሻ አያንዳንዱ የምሰጥህ መረጃ በጥንቃቄ ከበርካታ ሰዎች(ዳኞች, ፖሊስች,የክትትል ሰዎች, ከመከላከያዎች) ለረጅም ጊዜ የተሰበተበ በሰነድ ማስረጃ የተሠበሰበ ነው።የዶክመንት መረጃ አለ ግን ቢወጣ አደጋ ስለሚያመጣና ተጋላጭነቱና ለመለየት ቀላል ስልሆነ only text copy ብቻ ልልክ ተገድጃለው።
በተለይ የአማራ, የትግረይ ,የኤርትራ ተወላጆች በዙሪያቸው ያለን ሰዎች,ጓደኞች የስራ ባልደረቦች እና ሌሎች ሰዎች በንቃት በመከታተል ራሳቸው እንዲጠብቅ, በወቅታዊ ሁኔታ ምንም አይነት መረጃ ከማውራትም ከመስጠትም እንዲቆጠቡ።ማንንም ማመን አይገባም።"