قال شيخ الإسلام ابن تيمية (رحمه الله):
لا يسمى عاقلاً إلا من عرف الخير فطلبه، والشر فتركه، ولهذا قال أصحاب النار (وَقَالُوا لَوْ كُنَّا نَسْمَعُ أَوْ نَعْقِلُ مَا كُنَّا فِي أَصْحَابِ السَّعِيرِ)
وقال عن المنافقين (تَحْسَبُهُمْ جَمِيعًا وَقُلُوبُهُمْ شَتَّىٰ ذَٰلِكَ بِأَنَّهُمْ قَوْمٌ لَّا يَعْقِلُونَ)، ومن فعل ما يعلم أنه يضره فمثل هذا ما له عقل.
مجموع_الفتاوى( ٧/٢٤).
👉 ከኡመቴ ውስጥ ለኡመቴ አዛኙ አቡ በከር ነው ። ነብዩ ሙሐመድ – ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም –
عن أنس بن مالك – رضي الله عنه – قال : قال رسول الله – صلى الله عليه وسلم –
" أَرْحَمُ أُمَّتِي بِأُمَّتِي أَبُو بَكْرٍ، وَأَشَدُّهُمْ فِي أَمْرِ اللَّهِ عُمَرُ، وَأَصْدَقُهُمْ حَيَاءً عُثْمَانُ، وَأَعْلَمُهُمْ بِالْحَلَالِ وَالْحَرَامِ مُعَاذُ بْنُ جَبَلٍ، وَأَفْرَضُهُمْ زَيْدُ بْنُ ثَابِتٍ، وَأَقْرَؤُهُمْ أُبَيٌّ، وَلِكُلِّ أُمَّةٍ أَمِينٌ، وَأَمِينُ هَذِهِ الْأُمَّةِ أَبُو عُبَيْدَةَ بْنُ الْجَرَّاحِ﴾
أخرجه الإمام أحمد وابن ماجه والترمذي
والحديث صحيح بشواهده
“ ከህዝቦቼ አዛኙ (ሩህሩሁ) አቡበክር ነው ። በአላህ ትዕዛዝ ላይ የማይወላውል ብርቱ አቋም ያለው ዑመር ነው ። እውነተኛ የሆነ አይነፋርነትን የተላበሰው ዑስማን ነው ። በሃላልና ሃራም የበቃ እውቀት ያለው ሙዓዝ ኢብኑ ጀበል ነው ። በፈራዒድ (በውርስና በመሳሰሉት) ላይ የበቃ እውቀት ያለው ዘይድ ኢብኑ ሳቢት ነው ። ቁርአንን በመሃፈዝና በመቅራት የላቀ ችሎታ ያለው ከዕብ ነው ። ለሁሉም ህዝብ የራሱ የሆነ ታማኝ ሰው አለው ፤ የዚህ ኡማ ታማኝ ደግሞ አቡ ዑበይዳ ኢብኑል ጀራህ ነው ።
10,100
0
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
11 may 2026, 11:13
📷 Photo
قال شيخ الإسلام ابن تيمية - رحمه الله: -
" لو خالف العبد جميع الخلق واتبع الرسول ﷺ ما سأله الله عن مخالفة أحد فاعلم ذلك واسمع وأطع واتبع ولا تبتدع ".
📚[مجموع الفتاوى ١٦ / ٥٢٩]
join #telegram ቻናል
https://t.me/abuabdurahmen
6,410
0
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
11 may 2026, 11:13
✅ ልቅና ከፈለግህ ሁለት ነገሮች ይኑርህ !
አንድ ሰው የተስተካከለ ወይም ከፍ ያለ ለመሆን ከፈለገ ሁለት ነገሮች ያስፈልጉታል ። ይህን አስመልክቶ ታላቁ ሊቅ አዩብ አስሲኽቲያኒ እንዲህ ይላል: –
" عن عبيد الله بن شميط قال : سمعت أيوب السختياني وهو يقول : لا يستوي العبد – أو لا يسود العبد – حتى يكون فيه خصلتان : اليأس مما في أيدي الناس ، والتغافل عما يكون منهم "
حلية الأولياء 3/5
" አንድ ሰው የተስተካከለ ወይም የበላይ ሊሆን አይችልም ሁለት ነገሮች በሱ ላይ እስኪኖሩ ድረስ ,
– በሰዎች እጅ ላይ ካለ ነገር ተስፋ መቁረጥ
– ከእነርሱ የሚሆነውን እንዳላዩ ሆኖ ማለፍ " ።