ታላቅ ቅናሽ ከ ጀንቦሮ ሪል እስቴት 🏗️💎
ባለፉት 5 ዓመታት 4 ሳይቶችን 100% አጠናቆ በማስረከብ የሚታወቀው ጀንቦሮ ሪል እስቴት፤ አሁን ደግሞ በሳርቤት እምብርት ላይ የሚገኝ G+30 እጅግ ዘመናዊ (Luxury) አፓርትመንቶችን ለሽያጭ አቅርቧል!
💳 ልዩ የክፍያ አማራጮች
✅ ቅድመ ክፍያ: 10% ብቻ!
✅ ቀሪ ክፍያ: በ10 ዙር (ለ24 ወራት) የሚከፈል።
✅ ያለምንም ዋጋ ጭማሪ በኢትዮጵያ ብር ተዋዉለው የሚገዙት (Birr Agreement)።
🏠 የመኖሪያ ቤት የካሬ አማራጮች
🛌 ባለ 1 መኝታ
110 ካሬ: 14,4760,000 ብር (ቅድመ ክፍያ: 1,447,6000ብር)
🛌 ባለ 2 መኝታ
106 ካሬ: 13,949,000 ብር (ቅድመ ክፍያ: 1,394,900 ብር)
123 ካሬ: 16,186,800 ብር (ቅድመ ክፍያ: 1,686,800 ብር)
138 ካሬ: 18,160,800 ብር (ቅድመ ክፍያ: 1,816,080 ብር)
141 ካሬ: 18,55,600 ብር (ቅድመ ክፍያ: 1,855,060 ብር)
🛌 ባለ 3 መኝታ
150 ካሬ: 19,740,000 ብር (ቅድመ ክፍያ: 1,974,000 ብር)
👉የንግድ ሱቆችን ደግሞ ከ 17 ካሬ ጀምሮ በሚፈልጉት የካሬ አማራጭ እኛጋ ያገኛሉ
N. B.... ለ 2 ሳምንት የሚቆይ ልዩ ቅናሽ ተዘጋጅቷል (50% ለሚከፍል 13% ቅናሽ እንዲሁም 100% ለሚከፍል 21% ቅናሽ )
🛍️ ልዩ ዕድል በቦሌ ቡልቡላ!
90% ግንባታቸው የተጠናቀቀ የንግድ ሱቆች ለሽያጭ ቀርበዋል።
🔹 በ6 ወር ጊዜ ውስጥ የሚረከቡት
📞 አሁኑኑ ይደውሉልን!
09 54 62 56 42📱
#JenboroRealEstate #Sarbet #LuxuryApartments #RealEstateEthiopia #AddisAbaba #Investment #ShopForSale