💗 5ኛው አመታዊ የጡት ካንሰር ግንዛቤ ማስጨበጫ የእግር ጉዞ እና ስፖርት እንቅስቃሴ
📍 ፍሬንድሺፕ ፓርክ
🗓 ህዳር 7 2018
⏰ ጠዋት 1:00
🎽 1 ቲ-ሸርት 700 ብር – ከሔልተን ሆቴል ያገኙታል
⸻
💗 Be part of the 5th Annual Breast Cancer Awareness Walk! 💗
📍 Friendship Park
🗓 November 16
⏰ 7:00 AM
🎽 Get your T-shirt from Hilton Hotel – 700 birr
3,190
6
TenaSeb - ጤና ሠብ
May 4, 2026, 01:20 AM
📷 Photo
አለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከጤናሰብ ሚድያ, የኢትዮጵያ ሴት ሀኪሞች ማህበር (EMEWA) እና ቤተሳይዳ አሜሪካን ሜዲካል ፕላዛ ጋር በመተባበር የጡት ካንሰር ቅድመ ምርመራና ምክር ዘመቻ በሆስፒታሉ ቅጥር ግቢ ከሰኞ ጥቅምት 10 እስከ አርብ ጥቅምት 14 ያካሂዳል።🎀
በመሆኑም የዚህ እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ጥሪ እናቀርባለን፤
ቀድሞ በመመርመር ህይወትዎን ያድኑ! 💗
ለበለጠ መረጃ 📞 0998807397
⸻
ALERT Comprehensive Specialized Hospital, in collaboration with Tenaseb Media, the Ethiopian Medical Women’s Association (EMEWA), and Bethesda American Medical Plaza, is organizing a Breast Cancer Screening and Consultation Campaign within the hospital compound from Monday, October 20 to Friday, October 24.🎀
We warmly invite you to take part in this opportunity.
Get screened early — save your life! 💗
For more information 📞 0998807397
#BreastCancerAwareness #EarlyDetectionSavesLives