“ራስን ማወቅ ራስን ለመቆጣጠር የመጀመሪያው እርምጃ ነው።”
“Self-awareness is the first step toward self-mastery.” — Daniel Goleman
2,560
27
0
mind.ሳይኮሎጂ
May 22, 2026, 06:06 AM
ሰዎች ከአንተጋ ያላቸው አቀራረብ እንዴት መሆን እንዳለበት በምትፈቅደው፣ በምታስቆመው እና በምትደግፈው ታስተምራቸዋለህ!
“You teach people how to treat you by what you allow, what you stop, and what you reinforce.”
– Tony Gaskins
Fayda ID or Passport ያላችሁ እንዳያመልጣችሁ free 1ሺ ብር ቭድዮ ካላያችሁ አይገባችሁም ተመልከቱት 💵
🔗 https://i.mec.me/?c=1dpmcft6
1️⃣መጀመሪያ ቭድዮዉን ይመልከቱ
2️⃣Invitation code እየሞላቺሁ መቼገር ካልፈለጋችሁ
በዝህ ሊንክ 👉 https://i.mec.me/?c=1dpmcft6 በ google account log in አድርጉ እና app ከ playstore ማውረድ ትችላላችሁ በመቀጠል መጀመርያ Register ባደረጋችሁ Google account ድጋሚ log in ከዛን በFayda ID ወይም በ ፓስፖርት verify ማድረግ
💵1MEC ለማግኘት ይሄን Invitation code በ small letter ሙሉ = 1dpmcft6
🔴1MEC=7$ ነው 7$ ደሞ በኢትዮጵያ ብር 1155 ብር ነው
#advertisement
2,740
8
mind.ሳይኮሎጂ
May 22, 2026, 06:06 AM
“እምነት ያላየኸውን ማመን ነው፤ የዚህ እምነት ሽልማት ደግሞ የምታምነውን ማየት ነው!"
“Faith is to believe what you do not see; the reward of this faith is to see what you believe.”
—St. Augustine (354–430)
2,610
25
0
mind.ሳይኮሎጂ
May 22, 2026, 06:06 AM
የኔ ትውልድ ትልቁ ግኝት አመለካከትን በመቀየር ህይወትን መቀየር እንደሚቻል ማወቁ ነው!
"The greatest discovery of my generation is that a human being can alter his life by altering his attitudes.”
— William James
2,310
16
0
mind.ሳይኮሎጂ
Apr 21, 2026, 12:34 AM
ብዙ ሳነብ ብዙ ጠይቃለው ከዛ ምንም እንደማለቅ በጣም አርግጠኛ እሆናለው!
“The more I read, the more I acquire, the more certain I am that I know nothing.”
– Voltaire
🤔🤔🤔🤔