ውድ የAstu ተማሪዎች ስለ ሚድ ፈተናቹ አንዳንድ ማድረግ ያለባቹውን ነገሮች ላብራራላቹ
✅የመጀመሪያው አፕላይድ እና ፓይተን ስፔሽሊ ፓይተን ብዙ አይነት አሰራር አለው ብዙ አይነት መንገድ አለው ስለዚ አትደናገቱ በተለያየ መንገድ ሎጂኩንም ኮዱንም ልታስቀምጡ ትችላላቹ እናም ሌላ ለየት ያለ መንገድ ካያቹ አትደናገጡ ብዙ አይነት መንገድ ስላለ ነው ጓደኛቹ ወይም የተለያየ ቱቶሪያል ላይ የተለያየ አሰራር ልታዩ ትችላላቹ
✅ሁለተኛው ነገር ለፓይተን ኮድ ከመፃፋቹ ሎጂኩን ከማሰባቹ በፊት ጥያቄው ላይ ተመሰጡ ፕሮብሌሙን ለመረዳት ሞክሩ
✅ሶስተኛው output check አርጉ የፃፍኩት ኮድ ሎጂክ አስፈላጊውን መልስ ይሰጠኛል ወይ ብላቹ
✅አራት ለአፕላይድም ለፓይተንም በተቻላቹ መጠን ብዙ ጥያቄ ስሩ ጥያቄዎችን ደሞ እኛ ጋር ያገኛሉ
✅ተረዱት ሚሞራይዝ ለማረግ አትሞክሩ :-Python is about logic and reasoning, not memorization.
If you understand why something works, you can answer any question — even if it’s new.
Focus on:
What each statement does
How variables, loops, and conditions work
Why indentation matters in Python
ኮር እሚባሉ ኮንሰብቶችን ዳሱ ለምሳሌ
✅| Topic | What to Know |
| ----------------------------- | --------------------------------------------------- |
| Variables & Data Types | int, float, string, boolean |
| Input/Output | `input()`,ውድ የAstu ተማ |
| **Operators | Arithmetic, comparison, logical, assignment |
| Conditional Statements | if, elif, else |
| Loops | for, while, break, continue |
| Functions | Definition, parameters, return values |
| Lists & Strings | Accessing, slicing, using len(), append(), etc. |
| Comments | Single-line (#) and multi-line ('''...''') |
| Basic Error Understanding | SyntaxError, NameError, TypeError |
ለአፕላይድ ደሞ
✅የምታቁትን ጥያቄ ከመስራት ጀምሩ ለምን ኮንፊደንስ ይሰጣቹዋል
✅ሁሉንም ስቴፕ አሳዪ እንዳዘሉ
✅ለLimits Simplify expressions before substituting the limit value.
✅ለMatricesAlways check dimension compatibility before multiplying matrices.
For determinants:
For 2×2: det = ad - bc
For 3×3: use cofactor expansion.
For inverses: only square matrices with non-zero determinants have inverses.
Practice shortcut methods for 3×3 determinants (like Sarrus’ rule).
✅ለvector Always write vectors in component form when doing calculations.
Draw a diagram if asked for angle or direction—it avoids mistakes.
Know properties like distributive law, A·(B+C) = A·B + A·C
ሰክሰስ አካዳሚ ስፔሻል የሆነ ለሚድ ፈተናቹ ሌክቸር ቪድዮ በአለፉ አመታት ጥያቄዎች እና ዘንድሮ ላይ ቤዝ አርጎ አዘጋጅቶላቹዋል ጆይን በማረግ እና በመመዝገብ ፈተና ውጤቶን ያሳምሩ ውጤቶ ጥሩ ሳይሆን እጅግ በጣም ጥሩ ካልሆነ የሞራል ካሳ እና ሪፈንድ እናረጋለን!
ስፔሻሉ ለሚድ የሚያዘጋጃቹ ቪድዮ የያዘው ብዙ አይነት የአሰራር ቴክኒኮች እና ትልቅ መረዳት ይዛቹ ለፈተናው ብቁ ሆናቹ እንድገቡ እሚያስችላቹን ነውየቀራቹ ግዜ አጭር በመሆኑ ጆይን ያርጉ
to register:
https://t.me/success_academy_bot
contact us- ☎️☎️ 0939339908
https://t.me/successacademyet1
website: https://www.successacademy.et/